ጀነራል ፎርማን (General Foreman)

Cappadocia Real Estate S.C

Addis Ababa, Ethiopia Permanent

Published 3 days ago · Expires 3 weeks from now

Job description

ዋና ዋና ኃላፊነቶች (Duties and Responsibilities):ሥራማቀድ እና ማስተባበር: ዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እና ወርሃዊ የሥራ ዕቅዶችን ማውጣት፣ የሥራ ቅደም ተከተሎችን መወሰን እና ሠራተኞችን ማስተባበር።ንዑስ ፎርማኖችን መከታተል: በቦታው ላይ ያሉትን ንዑስ ፎርማኖች እና የሥራ ቡድኖች ማስተዳደር እና የሥራ አፈጻጸማቸውን መገምገም።ጥራትናቁጥጥር (Quality Control):በሂደት ላይ ያሉ ስራዎችን እና የተጠናቀቁ ሥራዎችን ከግንባታ ንድፍ (Blueprint/Drawing) እናደረጃዎች (Specifications) ጋር መጣጣማቸውንማረጋገጥ።ደህንነትመጠበቅ (Safety Enforcement): የግንባታ ቦታው ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ፣ ሠራተኞች የደህንነት መጠበቂያ መሣሪያዎችን (PPE) እንዲጠቀሙ እናየደህንነት ደንቦችን እንዲያከብሩ ማድረግ።የቁሳቁስ እና ማሽነሪአጠቃቀም: የሚያስፈልጉ የግንባታ ቁሳቁሶችን ማዘዝ፣ መቀበል እና በአግባቡ ጥቅም ላይ መዋላቸውን መቆጣጠር። የግንባታ ማሽነሪዎች ጥገና እና አጠቃቀም ላይ ክትትል ማድረግ።ሪፖርት ማቅረብ: የዕለታዊ እና ወርሃዊ የሥራ እድገት (Progress Report)፣ የሰውኃይል አጠቃቀም እና የገጠሙ ችግሮችን በቁጥር ፣ በአይነት እና በስፍር ትክክለኛ መረጃዎችን   ለሳይት መሐንዲስ (Site Engineer/Manager) ማቅረብ።ችግሮችን መፍታት: በሥራ ሂደት ውስጥ የሚያጋጥሙ ቴክኒካዊ ችግሮችን እና አለመግባባቶችን መፍታት።ግብአት ቁጥጥር፡ የዕቃ የአቅራቢዎችን የእቃ ጥራት እና ብዛት/ልኬት ማረጋገጥ እና የቁሳቁሶችን (Materials) ብክነትን መቆጣጠር  ።አባላትን ማብቃት፡  የቡድን አባላትን ማብቃትና ማበረታታት፣ ቴክኒካዊ ክህሎቶችንና የአመራር ችሎታዎችን ለማጎልበት ገንቢ አስተያየት መስጠት፤የሥራ አፈጻጸም ግምገማዎችን ማካሄድ፡ የሥራ እንቅስቃሴዎችን መምራት እና በኩባንያው ፖሊሲዎች መሠረት የዲሲፕሊን እርምጃዎችን መውሰድ፤